Download PDF Files Below
ይህ ደንብ በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ከጸደቀበት ከጥቅምት ፳፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ በውጭ ሀገረ በሚገኙ አህጉረ ስብከት እና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ሁሉ የጸና ይሆናል፡፡
Ethiopian Orthodox
Tewahedo Church Bylaw
Oct. 2023 (Tikimit 2016 E.C.)
(No. 6/2016) for Dioceses/ Archdioceses Parishes
Ecclesiastical Administration Council Outside of Ethiopia.
This regulation, approved by the Holy Synod
in October 2023, will remain in effect for all
dioceses and local churches outside of
Ethiopia.
ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህን፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ዕውቅና ባልሰጠውና በሀገረ ስብከቱ አስተዳደራዊ መዋቅር ሥር በማይመራ ማንኛውም ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት መስጠት ፈጽሞ አይችልም። አንቀጽ ፲፮
Ethiopian Orthodox
Tewahedo Church Bylaw
July 2017 (Hamle 2009 E.C.)
This Ecclesiastical Constitution (Qale Awadee) shall be effective as of July 2017 (Hamle 2009 E.C.), the date it was approved and enacted by the Assembly of the Holy Synod.
ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ
ክርስቲያን ካህን፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ዕውቅና
ባልሰጠውና በሀገረ ስብከቱ አስተዳደራዊ መዋቅር
ሥር በማይመራ ማንኛውም ቤተ ክርስቲያን
አገልግሎት መስጠት ፈጽሞ አይችልም።
ቃለ አዋዲ - አንቀጽ ፲፮/17